Subscribe
Sign in
Home
Podcast
Notes
Archive
Leaderboard
About
Latest
Top
Discussions
ኮሚሽኑ 'ውሸት ነው' ብሎ ያጣጣለው የመሠረት ሚድያ የመንግስት ሰራተኛ ቅነሳ ዘገባ እውነት መሆኑን ዛሬ አረጋገጠ
(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ሰኔ 7/2017 ዓ/ም በሰራው አንድ ዘገባው ከጥቂት ወራት በፊት ከፀደቀው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ጋር ተያይዞ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግስት ሰራተኞች ከሀምሌ 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ ከስራቸው ሊሰናበቱ…
3 hrs ago
•
Meseret Media
20
Share this post
Meseret Media
ኮሚሽኑ 'ውሸት ነው' ብሎ ያጣጣለው የመሠረት ሚድያ የመንግስት ሰራተኛ ቅነሳ ዘገባ እውነት መሆኑን ዛሬ አረጋገጠ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
የፌደራል መንግስት ዘንድሮ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማሰራት አቅዶ እስካሁን አንድም ፕሮጀክት እንዳልተጀመረ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በተያዘው የ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ውስጥ የፌደራል መንግስት ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማሰራት አቅዶ እስካሁን አንድም የመንገድ ፕሮጀክት እንዳልተጀመረ መሠረት ሚድያ ከክልሉ ምንጮች ሰምቷል።
19 hrs ago
•
Meseret Media
3
Share this post
Meseret Media
የፌደራል መንግስት ዘንድሮ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማሰራት አቅዶ እስካሁን አንድም ፕሮጀክት እንዳልተጀመረ ታወቀ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
ጠ/ሚር አብይ አህመድ የብሪክስ ሀገራት ስብሰባን ሳይጨርሱ ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸው ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ትናንት እሁድ እና ዛሬ ሰኞ ሪዮ ዲጄኒየሮ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ብራዚል ባሳለፍነው አርብ ጉዞ እንደጀመሩ ከሌሎች ሚድያዎች ቀደም ብለን መዘገባችን…
20 hrs ago
•
Meseret Media
2
Share this post
Meseret Media
ጠ/ሚር አብይ አህመድ የብሪክስ ሀገራት ስብሰባን ሳይጨርሱ ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸው ታወቀ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
መንግሥት ጠበቆቼን በማስፈራራት ችሎት እንዳይገኙ አድርጓል ብለው አቶ ታዬ ደንዳ ዛሬ ለፍርድ ቤት አመለከቱ
(መሠረት ሚድያ)- የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት እየታየ መሆኑ ይታወቃል።
21 hrs ago
•
Meseret Media
Share this post
Meseret Media
መንግሥት ጠበቆቼን በማስፈራራት ችሎት እንዳይገኙ አድርጓል ብለው አቶ ታዬ ደንዳ ዛሬ ለፍርድ ቤት አመለከቱ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
ወንጀል መርማሪ ከግድያ ውጭ በማንኛውም መልኩ መመርመር እንዲችል የሚፈቅደው ህግ ከፀደቀ ከ20 ቀን በኋላ ማሻሻያ ተደረገበት
(መሠረት ሚድያ)- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 10/2017 ዓ/ም 'በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከል' በሚል የወጣ አዋጅን ማፅደቁ ይታወሳል።
Jul 7
•
Meseret Media
31
Share this post
Meseret Media
ወንጀል መርማሪ ከግድያ ውጭ በማንኛውም መልኩ መመርመር እንዲችል የሚፈቅደው ህግ ከፀደቀ ከ20 ቀን በኋላ ማሻሻያ ተደረገበት
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
ዛሬ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገደብጌ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ ምሽቱን ሚድያችን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ወገራ ወረዳ የገደብጌ ከተማ ነዋሪዎች በርካታ መልዕክቶች ሲደርሱት አምሽቷል።
Jul 6
•
Meseret Media
39
Share this post
Meseret Media
ዛሬ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገደብጌ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውስትራሊያ በረራ ሊጀምር መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰማንያ አመት ታሪኩ አለምን ሲያዳርስ እስካሁን በረራ ወዳልጀመረበት ብቸኛው የአውስትራሊያ አህጉር በረራ ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል።
Jul 6
•
Meseret Media
25
Share this post
Meseret Media
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውስትራሊያ በረራ ሊጀምር መሆኑ ታወቀ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
መሀል አዲስ አበባ ላይ አንድ የፖሊስ አባል ክላሽ በመጠቀም ህዝብ ፊት ግድያ መፈፀሙ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ሀሙስ እለት በርካታ ድርጊቱን የተመለከቱ ሰዎችን ያስደነገጠ፣ ያሳዘነ እና ያስለቀሰ ግድያ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለምዶ 'አፍንጮ በር' ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መፈፀሙ ታውቋል።
Jul 5
•
Meseret Media
49
Share this post
Meseret Media
መሀል አዲስ አበባ ላይ አንድ የፖሊስ አባል ክላሽ በመጠቀም ህዝብ ፊት ግድያ መፈፀሙ ታወቀ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
የዘንድሮው የ 'ግራንድ አፍሪካ ረን' እና የ 'አፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ' በጥቅምት ወር በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚካሄድ ይፋ ተደረገ
(መሠረት ሚድያ)- በአሜሪካን ሀገር በየአመቱ የሚካሄደው የግራንድ አፍሪካ ረን እና የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ዘንድሮ ለሰባተኛ ግዜ በዋሽንግተን ዲሲ ጥቅምት ወር ላይ እንደሚካሄድ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
Jul 5
•
Meseret Media
13
Share this post
Meseret Media
የዘንድሮው የ 'ግራንድ አፍሪካ ረን' እና የ 'አፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ' በጥቅምት ወር በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚካሄድ ይፋ ተደረገ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
የአብሮነት ኢትዮጵያ 'በአየር ላይ ብቻ ሳይሆን በምድርም እንመጣለን' በማለት ለመንግስት ምላሽ ሰጠ
(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ አንድ ወር ገደማ በርካታ የተፎካካሪ ፖለቲከኞችን በበይነ መረብ ያገናኘው የአብሮነት ኢትዮጵያ ጠ/ሚር አብይ አህመድ በዚህ የበይነ መረብ ውይይት ዙርያ በሰጡት አስተያየት ላይ ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጥቷል።
Jul 4
•
Meseret Media
11
Share this post
Meseret Media
የአብሮነት ኢትዮጵያ 'በአየር ላይ ብቻ ሳይሆን በምድርም እንመጣለን' በማለት ለመንግስት ምላሽ ሰጠ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
ጠ/ሚር አብይ አህመድ በብሪክስ ሀገራት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ብራዚል አመሩ
(ዜና መሠረት)- ዘንድሮ በብራዚል ሪዮ ዲጄኒየሮ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ብራዚል ጉዞ እንደጀመሩ ታውቋል።
Jul 4
•
Meseret Media
1
Share this post
Meseret Media
ጠ/ሚር አብይ አህመድ በብሪክስ ሀገራት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ብራዚል አመሩ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ
(መሠረት ሚድያ)- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በትናንትናው እለት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት በዚህ ዓመት ብቻ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት መውጣታቸውን ተናግረው…
Jul 4
•
Meseret Media
1
Share this post
Meseret Media
ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
Share
Copy link
Facebook
Email
Notes
More
This site requires JavaScript to run correctly. Please
turn on JavaScript
or unblock scripts