መንግሥት ጠበቆቼን በማስፈራራት ችሎት እንዳይገኙ አድርጓል ብለው አቶ ታዬ ደንዳ ዛሬ ለፍርድ ቤት አመለከቱ
(መሠረት ሚድያ)- የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት እየታየ መሆኑ ይታወቃል።
አቶ ታዬ በዛሬው ዕለት ችሎት ቀርበው እንዳስረዱት የመንግስት የደኅንነት እና የፀጥታ ሰዎች ጠበቆቼን በግልፅ በማዋከብ እና በማስፈራራት …
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.