የፌደራል መንግስት ዘንድሮ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማሰራት አቅዶ እስካሁን አንድም ፕሮጀክት እንዳልተጀመረ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በተያዘው የ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ውስጥ የፌደራል መንግስት ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማሰራት አቅዶ እስካሁን አንድም የመንገድ ፕሮጀክት እንዳልተጀመረ መሠረት ሚድያ ከክልሉ ምንጮች ሰምቷል።
የክልሉን የመንገድ ፕሮጀክቶች ሥራ የሚደግፉ እና የሚከታተሉ የፌደራል መ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.