ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ
(መሠረት ሚድያ)- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በትናንትናው እለት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት በዚህ ዓመት ብቻ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት መውጣታቸውን ተናግረው ነበር።
"ይህ የማንሰራራት ትልቁ ማሳያ ነው" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ስ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.