ጠ/ሚር አብይ አህመድ በብሪክስ ሀገራት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ብራዚል አመሩ
(ዜና መሠረት)- ዘንድሮ በብራዚል ሪዮ ዲጄኒየሮ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ብራዚል ጉዞ እንደጀመሩ ታውቋል።
እሁድ እና ሰኞ በሚካሄደው በዚህ ስብሰባ ላይ እስካሁን ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የህንድ፣ የደቡብ አፍሪካ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መሪዎች እ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.