ጠ/ሚር አብይ አህመድ የብሪክስ ሀገራት ስብሰባን ሳይጨርሱ ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸው ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ትናንት እሁድ እና ዛሬ ሰኞ ሪዮ ዲጄኒየሮ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ብራዚል ባሳለፍነው አርብ ጉዞ እንደጀመሩ ከሌሎች ሚድያዎች ቀደም ብለን መዘገባችን ይታወሳል።
የመንግስት ሚድያዎች ከትናንት ጀምረው ስለ ስብሰባው የተለያዩ መረጃዎች…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.