8 Comments
User's avatar
Mik's avatar

አረ ስቃይ ነው ወንድሜ እኔ ዳሽን ባንክ ውስጥ ነው የምሰራው ፡ይኸው 2 ዓመት ሞላኝ አዲስ ደንበኛ ማምጣት (Account Opening ) የግድ በሳምንት ውስጥ የሚሰጥህ ቁጥር አለ እሱን መሙላት አለበት አለበለዚያ ከደሞዝ ቅጣት ጀምሮ በፐርሰንት እስከ የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀያ ድረስ በዚህ ጉዳይ ብቻ ይደርስሀል ፡ ከዛ እንደምንም እሱን ተወጣው ስትል ደሞ ያስከፈትካቸው አካውንቶች ዲፕዚት በኳርተር ተብለህ ይሄን ያህል ሚሊዮን ብር ማምጣት አለብህ ፡ አለበለዚያ ያው ከዲስትሪክት ጀምሮ የብራንቹ ማናጀር ድረስ አንተ ላይ ነው ዱላው ፡ በዚህ አጋጣሚ አይነ ውሀህ ካልተመቸው ብራንች ማናጀሩ አዲስ ደንበኛ ስላላመጣህ በበቂ ሁኔታ እና Deposit በቂ ስላላመጣህ ተብዬ ደብዳቤ ተፅፎብኝ እኔው እራሴ ከ 5ወር በፊት ይኸው አሁን ባየው ባየው የሚዘለቅ አለመሆኑ ሲገባኝ መልቀቂያ አስገብቻለሁ ፡ በፈቃዴ ስራውን ልለቅ በዚህ ምክንያት፡፡ ቀጣይ ምን እንደምሰራ እራሱ ግራ ግብት ብሎኛል ፡ በቤት ኪራይ ነው የምኖረው፡ ዕድሜዬ 29 ነው ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲግሪ አለኝ ፡ እንዲሁም Master Of Business Adminstration (MBA) ማስተርስ አለኝ ፡ ከንቱ ልፍት ሆነብኝ ይኼ ሁሉ ዓመት አፈር ድሜ በልቼ ፡ ስራ እየሰራው እራሴን አስተምሬ ፡ ይኸው ሆነ የድካሜ ፡ ውጤት ፡ በጣም ያሳዝናል ። እረጅም ጊዜ ሌሊት ሁሉ ጭምር አሁን ከየት ነው አዲስ ደንበኛ የማገኘው፡ዲፖሲትስ ማን ይኼን ሁሉ ሚሊዮን ብር አለኝ ብሎ ባንኩ ላዮ Deposit የሚያደርገው እያልኩ ከልክ በላይ በመጨነቄ የተነሳ Mental Stress ታምሜ ህክምና እየተከታተልኩ ነው ፡የመንግስት ሆስፒታል፡ ፈጣሪ በሚያውቀው፡ በዚህ ደረጃ ነው ችግሩ ያለው ለማለት ነው፡መሰረት ከልብ እናመሰግናለን የልባችንን፡ሰው እንዲያውቅልን ስላደረስክልንThank You So Much ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!

Expand full comment
Anbesawdm's avatar

መሠረት ከልብ እናመሠግናለን እኔ የአዋሽ ባንክ ሠራተኛ ነኝ በግል በገኝህና የሠራተኝነት መረጃዎቼን አሣይቼህ ቃሌን በ audio ጭምር ብሠጥ ደስ ይለኛል ። እዚ ቤተሠብ ያለን ሠዎች ተምረን የልመና ስራ ከምንሠራ ብለን እየለቀቅን ነው አዋሽ ባንክ ሠራተኞቹን ልመና መሣራት ጀምሮዋል። ጥያቄ ስንጠይቅ ስራ አጥ ሞልቶዋል ካልፈለጋቹ ልቀቁ ነው ሚሉን ከባለ ሞያነት ወደ ባርያነት ቀይረውናል።

Expand full comment
Segni Moti's avatar

ከሁም የባሰው ቆሸሸ ባንክ ነዉ ።

Expand full comment
Mik's avatar

አረ ስቃይ ነው ወንድሜ እኔ ዳሽን ባንክ ውስጥ ነው የምሰራው ፡ይኸው 2 ዓመት ሞላኝ አዲስ ደንበኛ ማምጣት (Account Opening ) የግድ በሳምንት ውስጥ የሚሰጥህ ቁጥር አለ እሱን መሙላት አለበት አለበለዚያ ከደሞዝ ቅጣት ጀምሮ በፐርሰንት እስከ የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀያ ድረስ በዚህ ጉዳይ ብቻ ይደርስሀል ፡ ከዛ እንደምንም እሱን ተወጣው ስትል ደሞ ያስከፈትካቸው አካውንቶች ዲፕዚት በኳርተር ተብለህ ይሄን ያህል ሚሊዮን ብር ማምጣት አለብህ ፡ አለበለዚያ ያው ከዲስትሪክት ጀምሮ የብራንቹ ማናጀር ድረስ አንተ ላይ ነው ዱላው ፡ በዚህ አጋጣሚ አይነ ውሀህ ካልተመቸው ብራንች ማናጀሩ አዲስ ደንበኛ ስላላመጣህ በበቂ ሁኔታ እና Deposit በቂ ስላላመጣህ ተብዬ ደብዳቤ ተፅፎብኝ እኔው እራሴ ከ 5ወር በፊት ይኸው አሁን ባየው ባየው የሚዘለቅ አለመሆኑ ሲገባኝ መልቀቂያ አስገብቻለሁ ፡ በፈቃዴ ስራውን ልለቅ በዚህ ምክንያት፡፡ ቀጣይ ምን እንደምሰራ እራሱ ግራ ግብት ብሎኛል ፡ በቤት ኪራይ ነው የምኖረው፡ ዕድሜዬ 29 ነው ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲግሪ አለኝ ፡ እንዲሁም Master Of Business Adminstration (MBA) ማስተርስ አለኝ ፡ ከንቱ ልፍት ሆነብኝ ይኼ ሁሉ ዓመት አፈር ድሜ በልቼ ፡ ስራ እየሰራው እራሴን አስተምሬ ፡ ይኸው ሆነ የድካሜ ፡ ውጤት ፡ በጣም ያሳዝናል ። እረጅም ጊዜ ሌሊት ሁሉ ጭምር አሁን ከየት ነው አዲስ ደንበኛ የማገኘው፡ዲፖሲትስ ማን ይኼን ሁሉ ሚሊዮን ብር አለኝ ብሎ ባንኩ ላዮ Deposit የሚያደርገው እያልኩ ከልክ በላይ በመጨነቄ የተነሳ Mental Stress ታምሜ ህክምና እየተከታተልኩ ነው ፡የመንግስት ሆስፒታል፡ ፈጣሪ በሚያውቀው፡ በዚህ ደረጃ ነው ችግሩ ያለው ለማለት ነው፡መሰረት ከልብ እናመሰግናለን የልባችንን፡ሰው እንዲያውቅልን ስላደረስክልንThank You So Much ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!

Expand full comment
Natnael's avatar

At this point, a goat with a calculator might offer better banking services.

Expand full comment
Yonas Negusie Ayele's avatar

My latest blog post tackles the growing crisis in Ethiopia's private banking sector. Employees are facing immense pressure and unrealistic deposit targets amidst challenging economic conditions.

The current approach is unsustainable. It's time for a digital-first strategy to drive inclusive growth, as demonstrated by platforms like Telebirr and Kenya's banking sector.

Read why this shift is crucial: https://poweredupyonasnegusie.substack.com/p/can-you-squeeze-water-from-a-stone

Expand full comment
NEBI's avatar

አንዳድ ዘገባዎችን ለህዝ ከማውጣታችሁ በላ ሰለ ዜና ስለ ስራው መርጃ ያልው ሰው ብታማክሩ ጥሩ ነው። ይህ እንደኒ አስተያየት አንድ ሰራተኛ ሲቀጠር የሚሰጠው የስራ ዘርፍ (JD) ላይ የተቀመጠ ከሆን ውይም ድርጅቱን እቀድንለማሳካት በተለያየ ግዜ ከሚይዛቸው ተለዋዋጭ እቅዶች አንዱ ከሆነ እናሰራተኛውን ላይ ጉዳት የማያደራ ከሆነ ችግር የለውም። ድግሞ አንድ ሰው መኪና እየነዳ እንኩዋን ሂሳብ ማስከፈት ይቅርና ስንት ያስብ የል እንዲ።ስንቱ ሹፌር ነው በድርጅት መኪና የግል ጥቅሙን ለማግኘት ስንት ስራ ሲሰራ በአደባባይ የሚታየው(ሁሉንም ሹፌር አያካትትም)።

Expand full comment
Rebuma's avatar

በነገራችሁ ላይ Corporate thinking የሚባል ነገር አለ። በባንክ ሥራ ውስጥ ይሄ ሥራ የእከሌ ነው ተብሎ ተለይቶ የተቀመጠ የለም። እንደ ባንክ ደግሞ ሲታሰብ ባንክን ባንክ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ አንዱ ከደንበኞች የሚሰበሰብ ሀብት ነው። በእርግጥ ሁሉም በተሰማራበት ሥራ ይሄንን ለማሳካት የሚደረጉ ጥረቶችን የሚደግፍ ነው።ሁሉም ሰው በሙያው በሚያደርገው አስተዋጽኦ ማለትም ጽዳቱም፣ ተላላኪውም፣ አሽከርካሪውም..............፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ድረስ ያለው ሰው ይሄንን የባንኩን ሀብት የማሰባሰብ ዓላማ ከግብ የሚያደርስ ሥራ ላይ የግሉን አስተዋጽኦ ያደርጋል።

ነገርግን ይሄን የሀብት ማሰባሰብ ሥራ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች መሰብሰብ እና በዙሪያችን ያሉ ሰዎች የአዋሽባንክ ደንበኛ እንዲሆኑ ማድረግ ክፋቱ አልታየኝም። ቦነስ እና የደረጃ እድገት እኮ እንዲሁ በቀላል አይመጣም። ደግሞም ባንኩ ባገኘ ቁጥር ሠራተኛውም የማግኘት ዕድሉ በጣም ከፍተኛ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ሀብት ማሰባሰብ ላይ በጋራ መሮጣችን ምንም ክፋት የሌለው ነገር ነው።

ምናልባት ይሄንን 4ሚልዮን ብር እስከሰኔ ግማሽ ካላመጣችሁ ትባረራላችሁ ወይ የደረጃ እድገት እና ቦነስ አታገኙም ቢባሉ ወይንም ቢከለከሉ ይሄ ሁላችንም በጋራ ልናወግዘው የሚገባ ድርጊት ነው በተረፈ ግን ባንኩን ሀብት ማሰባሰብ ላይ አግዙ ማለት ምንም ክፋት የሌለው ነገር ነው ብዬ አስባለሁ።

አዋሽ እንደጅረቱ ኃያል ነው ጉልበቱ።

Awash Bank Nurturing Like The River.

Expand full comment