(መሠረት ሚድያ)- በሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥር የሚተዳደረው “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነመረብ ሚዲያ መሥራች እና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ዛሬ አርብ ሰኔ 6 ቀን፤ 2017 ከእስር መፈታቱ ታውቋል።
Share this post
ከሰኔ 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስር ላይ የቆየው ጋዜጠኛ ተስፋለም…