(መሠረት ሚድያ)- ኢሳያስ በላይ ማነው ?
እናት ሀገር ሁሌም ምጡቅ ልጇቿን ትበላለች 😭😭 ይሄን ሁሉ ከመስማትና ከማየት ኢትዮጵያዊ ሆኜ ባልፈጠርስ ?? 😭😭
የዚህ አገር ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም እንደዚህ ያለ የምርመራ ዘገባ ብዙብዙ ለህዝብ እየተሠሩ መቅረብ አለባቸዉየተደበቁ ግፎች መጋለጥ አለባቸዉ።። በርታ ።።
ለሞተው ይብላኝ! ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ግን እናንት የሰራቹት ምርመራና ሚስጥር አጠባበቃቹ ይገርማል ማንነቱ እንዳይታወቅ የተፈለገ ወጣት አላቹ ከዛ ሁለት ሁነን ወስደው ጣሉን አለ ስለዚህ ከሁለቱ አንዱ ኢሳያስ ከሆነ አንዱን ማወቅ አይከብድም ለድጋሜ እስር አጋለጥከው ሁለተኛ አብዛኛው ሀሳቦች የፈጠራና ግምታዊ ናቸው ለዛውም በደንብ ያልተገመገመ ስለዚህ እባካችሁ የሞተውም ይረፍ ያለውም በሰላም ይኑር መልካምን ንገሩን ከዛ መስተካከል ያለበት ላይ ሀሳብ ስጡ እንጂ ሁሌ የጉዳትና አለመተማመን የሚፈጥር የማህበረሰብ ስነልቦና የሚጎዳ ነገር ላይ ብቻ አትረባረቡ!
ከዚህ ሁሉ ታሪክ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝብ ችግሬን እንደእኔ ሆነው ይሟገቱልኛል ብሎ ከመረጣቸው እንደራሴዎች ፊት ቀርቦ በብልፅግና ዘመን አንድም ሰው ቶርች አልተደረገም ሲል ይደሰኩራል። እንደራሴዎችም በማጨብጨብ መስማማታቸውን ይገልፃሉ። እንግዲያው ይህ ህዝብ ፍትህን ከወዴት ያግኛት...? ከፈጣሪ ካልሆነ በቀር...?!!!😭😭😭
ያሳዝናል አማራ በመሆኑ ብቻ ይህን ሁሉ ግፍ ተቀበለ ነፍስ ይማር ወንድም😭😭😭😭
Did this really happen in 21.century?
አማራው ኢሳያስ ነፍስህን ይማርልን ልብ ከመስበር የዘለቀ ቁስላችን ነህ💔
ወገኔ ጠብቀህ ታገል ይሄን አረመኔ አገዛዝ ይሄ ስርአት ለማንም አይበጅም ዛሬ በኛ ወንድሞች መገደል ያጨበጨቡ ሁሉ መስሏቸዉ ነዉጂ ነገ ተራዉ ይደርሳቸዋል
አቤት ጭካኔ😭
ፈጣሪ ይቅር ይበለን....
ክብርት ነፍስህ ከቅዱሳኑ ጋር በሰላም ትራፍ 😭😭😭
እግዚያብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል
አይ የዚች ሀገር ግፍ ሁሉም ክፋ ሰው የስረውን ፍዳ ይቀበላል
እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን
በስመአብ
ወይኔ ጓደኛየ ብልፅግና አረመኔ ደም መጣጭ መንግስት