መሠረት ሚድያ ይህ የ Substack አካውንት ለምን አስፈለገው?መሠረት ሚድያ ላይ የሚቀርቡ መረጃዎች ይጠቅማሉ፣ መቀጠል አለባችሁ ብላችሁ የምታስቡ ሁሉ በዚህ Substack ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል። ይህ እንቅስቃሴ መሠረት ሚድያን ማስቀጠል ወይም ማቆም የሚል አስገዳጅ ሁኔታ ስለመጣ የተወሰነ መሆኑን ለውድ ተከታታዮቻችን ልናሳውቅ እንወዳለን። Meseret MediaMay 03, 20253522ShareMeseret Media's Substack is a reader-supported publication. To receive new posts and support my work, consider becoming a free or paid subscriber.SubscribeNext
Its known neutral media outlet which focus on the truthness of the news.best choice media in Ethiopia
It helps us in many ways