ከመስከረም ጀምሮ ጋዜጠኞችን መሸሽ የጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት አመራሮች፣ ምክንያቱ ምን ይሆን?
(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ አመታት ወዲህ የጋዜጠኝነት ሙያ እና የሚድያ ተቋማት አዲስ ፈተና ገጥሟቸዋል፣ ይህም ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት ትክክለኛ መረጃን በትክክለኛው ወቅት ፈልጎ ማግኘት ነው።
የያዝነው 2017 ዓ/ም ከገባ ጀምሮ ደግሞ በርካታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ ተቋማት አመራሮች ጋዜጠ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.