በኮምቦልቻ ከተማ ለወታደራዊ ጀነራሉ ተሰጥቶ የነበረ 5,500 ካሬ መሬት ያስነሳው ውዝግብ
"ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ጀነራሉን ተማምነው ነው፣ እኛንስ ማነው የሚሰማን?"
Upgrade to paid to play voiceover
(መሠረት ሚድያ)- በሀገራችን እንደ አትሌቶች፣ ባለሀብቶች እና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላሉ መንግስት መሬት በነፃ ሲሰጥ በስፋት ይስተዋላል።
በብዛት አይነገርም እንጂ ለመንግስት ባለስልጣናት እና ለወታደራዊ ሀላፊዎች ይህ የመሬት አሰጣጥ ከኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ጀምሮ በስፋት እንዳለ ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
ከዚህ …
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.