ከፋብሪካ ውስጥ ታግተው ተወስደው የነበሩ ሶስት ቻይናውያን ተገድለው ተገኙ
(መሠረት ሚድያ)- ግንቦት 29 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 2 ሰአት ገደማ ከጫንጮ ከተማ 8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ደርባ ሲሚንቶ መሄጃ ሙሎ መገንጠያ ሳይደርስ የሚገኘው ሰዮ ሀይላንድ ፋብሪካ ውስጥ ያሉ በርካታ ሰራተኞች መታገታቸውን መሠረት ሚድያ መዘገቡ ይታወሳል።
ሶስት ቻይናውያንን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.