ገብረ ህይወት ባይከዳኝ ዘብሔረ ቡልጋ ለመሠረት ሚድያ (መሠረት ሚድያ)- ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀው በአንድ የሀገሩ አፍላ ወጣቶች ህይወታቸውን በአስከፊ አደጋ ዉስጥ አስገብትው ከሀገራቸው ለመሰደድ አስከፊውን መንገድ የሚያውቁትን እና ያደጉበትን የትውልድ አከባቢያቸውን ለቀው ለመሰደድ እናም እልፍ ብሎልኝ የኔንም የቤተሰቦቼንም ህይወት አሻሽላለው በሚል ቀቢፀ ተስፋ መነሻቸውን ከተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች ያደረጉ ታዳጊ ወጣቶች የስደት ጉዞን ተመልክቶ ልቦናው ያዘነ እና ትኩረት እንዲሁም መፍትሄ የሚያስፈልገው ስር የሰደደ ጉዳይነቱ ባሳሰበው ዜጋ ነው።
Share this post
የታዳጊ ወጣቶችን ህይወት ቁማር አስይዞ የሚደረግ ስደት፡ ተናጋሪም፣…